Mazarot - Rodas Abebe

Mazarot - Rodas Abebe

Brand / Editură: Rodas Abebe
183.60 RON
Dr Rodas Abebe has published more than 23 books about the ancient wisdom of Ethiopians and the Ethiopian Orthodox Church. This books focuses on the stars and the creation of God in the universe. በብርሃኑ ማለፍ መጥፋት የሌለበት እውነተኛው ፀሐይ፣ የንጋት ኮከብ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአማናዊት ምሥራቅ ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደ ጊዜ አስደናቂው ኮከብ እየመራቸው ወርቅ፣ ዕጣን፣ ከርቤ ይዘው ወደ ቤተልሔም በመሄድ እውነተኛው ፀሐይ ዐማኑኤልን ከዳግሚት ሰማይ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር በማየታቸው ሰግደው ስጦታቸውን ላቀረቡት የሥነ ከዋክብት ተመራማሪ ለነበሩት ለነገሥታት ሰብአ ሰገል ይሁንልኝ፡፡

Noutăți de la aceeași editură